ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
አብሮ መሥራት ሌሎችን ማበረታታት
መግለጫ
ጸሐፊ አቢ ኮሊች
ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ ሌሎችን ማበረታታት ምን ማለት እንደሆነና የጓደኞቻችሁን ጥንካሬዎች እንዴት መለየት እንደሚችሉ ትማራላችሁ። ለሰዎች መልካም ተግባር እንዴት እውቅና መስጠትና ማመስገን እንደሚገባ ትረዳላችሁ። በቡድን ሆነን ስንሠራ እንዴት መተሳሰብ፣ ትዕግስተኛ መሆንና እርስ በእርስ መደጋገፍ እንደምንችል ትለማመዳላችሁ። እናንተም በቡድን ውስጥ ጓደኞቻችሁን በማበረታታት፣ አብሮ የመስራትን ደስታና ፍቅር እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ በተግባር ታሳያላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


