እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አባት እንስሳት

መግለጫ

ጸሐፊ ባርባራ ቼዋርትዝ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ይሄ ታሪክ የተለያዩ አባት እንስሳት ልጆቻቸውን የሚንከባከቡበትን መንገድ ያሳየናል። ልዩና ብዙ ጊዜ አስገራሚ በሆኑ መንገዶች ልጆቻቸው ተንከባክበውና ከአደጋ ጠብቀው ያሳድጋሉ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?