እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አበባ የሚያበቅለው ልጅ

መግለጫ

ጸሐፊ ጄን ቪቶቪች

ትርጉም እስክንድር ታምራት

መግቢያ

ሮቤል ሙሉ ጨረቃ በምትወጣበት ጊዜ፣ በሰውነቱ ላይ የሚያማምሩ አበቦች የሚበቅሉለት በጣም ልዩ ልጅ ነው። ይህ አስገራሚ የተፈጥሮ ስጦታው ምን ዓይነት ጀብዱ ውስጥ እንደሚከተው ለማወቅ ይህን አስደሳች ታሪክ አብረን እናንብብ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?