ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
አሻቅቦ መመልከት የሚፈራው ቀጭኔ
መግለጫ
ጸሐፊ ዴቪድ ኡፈር
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ውድ ልጆች፣ በዚህ ድንቅ ታሪክ ውስጥ ወደ ላይ አሻቅቦ ማየትን የሚፈራ ቀጭኔ፣ ዛፍ መውጣት የምትፈራ ጦጣ እና ውሃ የሚፈራ ጉማሬ አብረው ሲገናኙ የሚፈጠረውን አስደሳች ጉዞ ታገኛላችሁ። እነዚህ ሦስት አዳዲስ ጓደኛሞች እርስ በእርስ በመረዳዳት እንዴት ትልቁን ፍርሃታቸውን በጀግንነት እንዳሸነፉ አብረን እናንብብ። በእውነትም እጅግ በጣም ደስ የሚል የጀብዱ ታሪክ ነው!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


