እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አስደናቂው የዔሊ እና የጥንቸል ውድድር

መግለጫ

ጸሐፊ ማርያን በርከስ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ልጆች፤ ሁላችሁም የምትወዱት የዔሊ እና የጥንቸል አስገራሚ የሩጫ ውድድር አዝናኝ በሆነ የሂሳብ ጨዋታ ታጅቦ መጥቶላችኋል! በዚህ ማራኪ መጽሐፍ ውስጥ ቁጥሮችን እያሰላን እና እየተጫወትን አሸናፊውን አብረን እንለይ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?