እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አስደናቂው የእንስሳት አተኛኘት

መግለጫ

ጸሐፊ ኪራ ፍሪድ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ  ሞገስ ወንድወሠን 

መግቢያ

በዚህ ታሪክ የተለያዩ እንስሳትን ለየት ያሉ የእንቅልፍ ባህሪያት እንቃኛለን። ተዘቅዝቀው የሚተኙትን የሌሊት ወፎችና በግማሽ አዕምሮ ብቻ እንቅልፍ የሚወስዳቸውን ዶልፊኖች ጨምሮ እረፍት ሲያደርጉ የተለየ ባህሪ ስላላቸው እንስሳት እንማራለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?