እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አስር አስገራሚ እናቶች

መግለጫ

ጸሐፊ ቨርጂኒያ ሎህ-ሃጋን

ትርጉም እስክንድር ታምራት

መግቢያ

ሰላም ታናናሽ ወዳጆቼ! በተፈጥሮ ውስጥ ከሁሉ በላይ አስደናቂና አፍቃሪ የሆኑ እናት እንስሳትን ለማወቅ ዝግጁ ናችሁ?ይህን መጽሐፍ ስታነቡ፣ 10 ድንቅ የእንስሳት እናቶችን ታገኛላችሁ። እያንዳንዳቸው ልጆቻቸውን ለመጠበቅ የሚያደርጓቸው አስገራሚ ነገሮች በጣም ያስገርሟችኋል፣ ጉዞአችንን አብረን እንጀምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?