እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ኖህ ቡድኑን ተቀላቀለ

መግለጫ

ጸሐፊ  ሎሬና ኤፍ ዲ ቤሎ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

በዚህ ታሪክ ውስጥ ኖህ አዲስ በገባበት ትምህርት ቤት ጓደኞችን ለማፍራት ሲሞክር እናያለን። ይሄንን ለማሳካት በስፖርታዊ ጨዋታዎች መካተት ቢፈልግም ሌሎችንም ነገሮች በአዲሱ ከባቢው ማጣጣም ይፈልጋል።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?