ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ነፍሳት
መግለጫ
ጸሐፊ ጁሊ መሬይ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ወደ አስገራሚው እና ትንንሽ ወደሆኑት የነፍሳት ዓለም አስደሳች ጉዞ ልንጀምር ነው!
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ብዙ አይነት የሚበሩ፣ የሚዘሉ እና የሚሳቡ ቆንጆ ነፍሳትን እናውቃለን።እንዲሁም ሁሉም ነፍሳት ምን አይነት አንድ የሚያደርጋቸው ልዩ ሚስጥር እንዳላቸው አብረን እንማራለን!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


