
ያነበቡ ልጆች ብዛት :2
ነጩ ወፍጮዬ-ጥርስ
መግለጫ
ጸሐፊ ጄኒ ፋሬትላንድ ቫንቩርስት
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
በአፋችን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የጥርስ (Teeth) ዓይነቶች አብረን እንይ! እነዚህ ጠንካራ ጥርሶቻችን ጣፋጭ ምግቦችን ለማኘክ (Chew)፣ ቃላትን በግልጽ ለማውራት (Speak)፣ እንዲሁም ውብ ፈገግታ ለማሳየት በየቀኑ እንዴት እንደሚረዱን ከዚህ ጽሑፍ ትረዳላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


