
ያነበቡ ልጆች ብዛት :3
ቻይና
መግለጫ
ጸሐፊ ትራቪስ ሪድ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ጺዩን አገኘሁ
መግቢያ
ታላቁ የቻይና ግንብ፣ አስገራሚ ፓንዳዎችና ደማቅ ባህሎች ወዳሉባት ወደ እጅግ ሰፊዋ ሀገር ጉዞ ልንጀምር ነው! ይህ መጽሐፍ በድንቆች የተሞላችውን ቻይናን በምስልና በውብ ታሪክ በጥቂቱ ያስጎበኘናል፤ እስቲ ሁላችንም አብረን እያነበብንና እያደመጥን አዲሱን ዓለም እንመርምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


