ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ቶም እና ሊሊ የመንታዎቹ የውሀ ጀብዱ
መግለጫ
ጸሐፊ ክሪስተን ማክዶናልድ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ቶም እና ሊሊ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ አብረው መጫወት በጣም ይወዳሉ። ነገር ግን በዚያ ቀን በውሃው ውስጥ ሲጫወቱ ያልጠበቁት ትንሽ ችግር ገጠማቸው። እስቲ አብረን ታሪካቸውን እንከታተል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


