
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ትንሿ ሞተሬ- ልብ
መግለጫ
ጸሐፊ ጃኔት ስሊክ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
የልባችሁን ትርታ (Heartbeat) እንዴት እንደምታገኙና ልባችን (Heart) ደምን እንዴት እንደሚያዘዋውር እዚህ ትረዳላችሁ። ለልብ ጤና (Health) የሚረዱ ጠቃሚ ተግባራትንም አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


