ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ታላቁ ነጭ ሻርክ ከትንኝ ጋር ሲነጻጻር!
መግለጫ
ጸሐፊ ኤሪክ ብራውን
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
እስቲ አስቡት… በጣም ግዙፍ የሆነው ነጭ ሻርክ እና በጣም ትንሿ ትንኝ ቢጣሉ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? በዚህ አስገራሚ መጽሐፍ ውስጥ፣ ፈጽሞ የማይመሳሰሉ እንስሳትን አገናኝተን በጣም የሚያዝናና ምናባዊ ፍልሚያ እናካሂዳለን! ኑ፣ ማን እንደሚያሸንፍ አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


