ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ተወርዋሪ ከዋክብትን የማየው ለምን እንደሆነ ንገሩኝ
መግለጫ
ጸሐፊ ታምራ ቢ ኦር
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ውድ ልጆች፣ ማታ ወደ ላይ ቀና ብላችሁ ሰማዩን ስትመለከቱ የሚያምሩ ተወርዋሪ ከዋክብትን አይታችሁ ታውቃላችሁ? ይህ መጽሐፍ ስለነዚህ አስገራሚ ከዋክብት እናንተ ልትጠይቋቸው ለምትችሏቸው ጥያቄዎች ሁሉ ጣፋጭ መልስ ይሰጠናል። ኑ፣ አብረን ወደ አስደናቂው የጠፈር ዓለም እንጓዝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


