እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ብራውኒሎክስ እና የቂንጬ መመገቢያዎቹ ሶስቱ ጎድጓዳ ሳህኖች  

መግለጫ

ጸሐፊ  ኢኒድ ሪችሞንት

ትርጉም ዳኒኤል ጎበዜ

መግቢያ

 በዚህ አዝናኝ እና የተለየ የ’ጎልዲሎክስ’ ታሪክ ውስጥ፣ ቆንጆዋን ድብ ብራውኒሎክስን እንተዋወቃለን። ድቧ ብራውኒሎክስ በሰዎች ቤት ገብታ ጣፋጩን ቂንጬ ስትበላ ምን ይፈጠር ይሆን? ገጹን ገለጥ አድርጋችሁ አዝናኙን ታሪክ አንብቡ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?