ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በፖስታ ቤት ውስጥ መስራት
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም ዮናታን ድንበር
መግቢያ
ልጆች፣ ሩቅ ላለ ዘመድ ወይም ጓደኛ ደብዳቤ ጽፋችሁ ታውቃላችሁ? የላካችሁት ደብዳቤ ወይም ቆንጆ ስጦታ እንዴት ትክክለኛው ቦታ እንደሚደርስ አስባችሁ ታውቃላችሁ? እንግዲያውስ፣ በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ፖስታ ቤት ውስጥ መሥራት ምን ያህል አስደሳችና ድንቅ እንደሆነ አብረን እናያለን! ኑ፣ ወደዚህ የደብዳቤዎች ቤት አብረን እንጓዝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


