እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

በጋ

መግለጫ

ጸሐፊ ቪክ ሙርስ

ትርጉም አማኑኤል ቶጋ (ዶ/ር)

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

በዚህ መፅሐፍ የበጋ ወቅትን መልካምነትና የሚሰጠውን ሙቀት እናያለን። በፀሐይ ካሸበረቁ የባህር ዳርቻ መዝናኛዎች እስከ ምቾት የሚሰጡ መናፈሻዎች ድረስ የበጋን ወቅት ስለሚገልፁ ነገሮች እንማራለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?

✕