ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በከተማ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ መስራት
መግለጫ
ጸሐፊ ሉቺያ ራትማ
ትርጉም ዮናታን ድንበር
መግቢያ
የምንኖርባቸው ውብ ከተሞች (Cities) ያለ ምንም ችግር በጥሩ ሁኔታ እንዲተዳደሩ ለማድረግ ሰዎች ስለሚሰሩት የተለያዩ ጠቃሚ ስራዎች (Jobs) በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ አብረን እንማራለን! ኑ፣ ከተማችን በምን ዓይነት መንገድ እንደምትመራ አብረን እናንብብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


