ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
በቤተ-መፅሐፍት ውስጥ መስራት
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም ዮናታን ድንበር
መግቢያ
ልጆች፣ በጣም ብዙ መጽሐፍት ባሉበት ትልቅ ቤት ውስጥ መስራት ምን ዓይነት የተለየ ስሜት የሚፈጥር ይመስላችኋል? እንግዲያውስ፣ በዚህ ማራኪ መጽሐፍ ውስጥ ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ መስራት ምን ያህል አስደሳችና አዝናኝ እንደሆነ አብረን እናያለን! ኑ፣ ወደዚህ የዕውቀት ቤት አብረን እንጓዝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


