ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በበረሃ ውስጥ መኖር የሚችለው ማነው?
መግለጫ
ጸሐፊ ሺላ አንደርሰን
ትርጉም መድሀኒዬ ዘውዴ
መግቢያ
እንደ እባብ፣ የመንገድ ሯጭ ወፎችና ጊንጦች ያሉ አስገራሚ እንስሳት፣ ያንን የሚያቃጥል የበረሃ ሙቀት እንዴት ችለው ይኖሩ ይሆን? እስቲ እነዚህ ድንቅ ፍጥረታት ከዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ጋር እንዴት እንደሚላመዱና በአሸናፊነት እንደሚኖሩ አብረን እንመልከት!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


