
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
በልግ ነው
መግለጫ
ጸሐፊ ቲ አሊሰን
ትርጉም አማኑኤል ቶጋ (ዶ/ር)
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ቅጠሎች ቀለማቸውን ቀይና ቢጫ እየቀየሩ ከዛፎች ላይ የሚረግፉበት አስደናቂ ወቅት ደረሰ! ይህ መጽሐፍ በበልግ (በክረምት ዋዜማ) ተፈጥሮ እንዴት እንደምታጌጥና ምን ዓይነት ለውጦች እንደሚመጡ ያሳየናል፤ እስቲ ሁላችንም ገጾቹን እየገለጥን የዚህን ውብ ወቅት ቀለማትና ድንቅ ምስጢሮች አብረን እንወቅ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


