ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ቀንድ አውጣዎች
መግለጫ
ጸሐፊ ላውራ ሃሚልተን ዋክስማን
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ቀንድ አውጣዎችን እንመልከት! በጠንካራ ቤታቸው ውስጥ የሚደበቁ፣ ለስላሳ ሰውነት ያላቸው እና ሲንቀሳቀሱ ዝልግልግ ፈሳሽ ከኋላቸው የሚተዉት እንስሳት እነማን እንደሆኑ ታውቃላችሁ? አዎ፣ ልክ ናችሁ… ቀንድ አውጣዎች ናቸው! ኑ፣ ስለ እነዚህ አስገራሚ ፍጥረታት አብረን እንወቅ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


