እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ቀንዳሙ እንሽላሊት

መግለጫ

ጸሐፊ  ዳውን ብሉሜል ኦልድፊልድ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ሙሉ ሰውነቱ ላይ ስለታማ እሾህ (Spines) ያለበት ይህ አስገራሚ ፍጥረት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አዎ፣ ልክ ናችሁ! እሱ ቀንዳሙ እንሽላሊት (Horned Lizard) ነው! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ስለዚሁ ለየት ያለ እንሽላሊት (Lizard) ሚስጥር አብረን እንማራለን! ኑ፣ አዲሱን ጓደኛችንን እንተዋወቀው!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?