እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ሸረሪቶች ድር የሚያደሩት ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ  ኬት ማሪስኮ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ልጆች፣ ቤታችሁ ጥግ ላይ ሸረሪት ስታዩ ድሩን በጉጉት ተመልክታችሁ ታውቃላችሁ? ሸረሪቶች ይህን የሚያምር እና የሚጣብቅ ድር የሚሰሩት ለምንድን ነው? ድሩስ ምን ጥቅም አለው? አብረን እንማር! ኑ፣ ስለ አስገራሚዎቹ ሸረሪቶች ሚስጥር አብረን እንፍታ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?