
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ስሜቶች
መግለጫ
ጸሐፊ ክላሬ ቨርቤክ፣ ቴምባኒ ድላድላ እና ዛኔሌ ቡተሄሌዚ
ትርጉም መዘምር ግርማ
ተራኪ ሞገስ ወንድወሠን
መግቢያ
ሰላም ልጆች!
በአንድ ቀን ውስጥ ምን ምን እንደሚሰማችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? አንዳንድ ጊዜ በጣም ደስ ይለናል፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እናዝናለን፤ አንዳንዴ እንቆጣለን፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይገርመናል። ይህ መጽሐፍ ልክ እንደ እናንተ የተለያዩ ስሜቶች የሚሰሙትን አንድ ጓደኛችንን ያስተዋውቀናል። ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ በልባችን ውስጥ የሚፈጠሩትን ስሜቶች አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


