እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ስለ አዕዋፋት እንማር

መግለጫ

ጸሐፊ ፓም ሆልደን

ትርጉም  እስክንድር ታምራት

መግቢያ

አንዳንዶቹ በሰማይ ላይ በነፃነት መብረር (Fly) ሲችሉ፣ ሌሎች ደግሞ በውሃ ውስጥ መዋኘት (Swim) ይወዳሉ። እንዲሁም በጣም በፍጥነት መሮጥ (Run) ወይም ደግሞ እንደ ኳስ መዝለል (Jump) የሚችሉ ጎበዝ ወፎች አሉ። ኑ፣ እነዚህን ድንቅ አዕዋፋት አብረን እናውቃቸው!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?