እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ሳማ የሚያሳክከኝ ለምን እንደሆነ ንገሩኝ

መግለጫ

ጄነፈር ኮልቢ

ትርጉም  እስክንድር  ታምራት

መግቢያ

ውድ ልጆች፣ ጫካ ወይም ጢሻ ውስጥ ስትጫወቱ በድንገት ሰውነታችሁን አሳክኳችሁ ያውቃል? ይህ አጭር መጽሐፍ ሳማ ስለሚባለው ተክል ይነግረናል። ሳማ ሲነካን ለምን ሰውነታችንን እንደሚያሳክከን አብረን እንማራለን። ኑ፣ ወደዚህ አዝናኝ ታሪክ አብረን እንግባ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?