ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ሦስቱ ሰዎች እና የመጥበሻው ትልቅ ብስኩት
መግለጫ
ጸሐፊ ስቲቭ ድንጋይ, ኬቲ ዴል
ትርጉም ዳኒኤል ጎበዜ
መግቢያ
አንድ ትልቅ ብስኩት ከመጥበሻው ላይ ዱብ ብሎ ዘሎ በማምለጥ በከተማው ውስጥ መሽከርከር ጀመረ! ለመሆኑ ጋጋሪው ይህንን ተንከባላይ ብስኩት ሮጦ መልሶ ያገኘው ይሆን? አጓጊውን ታሪክ አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


