እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ሜሪኖ በጎች

መግለጫ

ጸሐፊ  ሮዛና ኤስኩቬል

ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ

መግቢያ

ልጆች፣ የሜሪኖ በጎች የበግ ፀጉር (Wool) ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው እጅግ በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት ከ12ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ነው።በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ (Book) ውስጥ ስለ ውቦቹ የሜሪኖ በጎች፣ የሰውነታቸው ፀጉር እንዴት በጥንቃቄ እንደሚሰበሰብ እና ይህ ለስላሳ ሱፍ በታሪክ ውስጥ ምን ምን አስገራሚ ጥቅሞች እንደነበሩት አብረን እንማራለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?