እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ሜላት እና ዝሆኑ

መግለጫ

ጸሐፊ  ዶው ፋሚረክ

 ትርጉም ዳኒኤል ጎበዜ

መግቢያ

ልጆች፣ ሜላት ከመኖሪያ መንደሯ አቅራቢያ ያለውን ወንዝ ልታይ ስትወጣ፣ ፈጽሞ ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት። ጀልባዋ በውሃው ሞገድ ተገፍታ፣ ወስዳ ጥቅጥቅ ባለው ጫካ ውስጥ ጨመራት። በዚህም የተነሳ፣ አስደሳች የነበረው ጉዞዋ ወደ ፈታኝ እና አደገኛ ሁኔታ ተቀየረ። በቀጣይ ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ታሪኩን አብረን እናንብብ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?