ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ማዋረድና ማሳቀቅን በጋራ እንከላከል
መግለጫ
ጸሐፊ ፍራንክ መርፊ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ(ዶ/ር)
መግቢያ
ውድ ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በትምህርት ቤትም ሆነ በመጫወቻ ቦታዎች ስለሚያጋጥሙ የማሳቀቅና የማሾፍ መጥፎ ፀባዮች እንማራለን። እርስ በእርስ በመከባበር፣ በመዋደድና ለምናምናቸው አዋቂዎች በመናገር ደስታችንን በጋራ እንዴት መጠበቅ እንደምንችል አብረን እንይ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


