እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

መውጣት እችላለሁ!

መግለጫ

ጸሐፊ ሚኒ ሰርናቫስ

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ታዲያስ ልጆች! ቤኪ የተባለውን ደፋርና ተጫዋች ልጅ ላስተዋውቃችሁ? እሱ ወደ ላይ ከፍ ብሎ መውጣት በጣም ቢወድም፣ ወደ ታች መውረድ ሲሆን ግን ምን የሚገጥመው ይመስላችኋል? እስኪ ኑ፣ የቤኪን አስደሳች ጀብዱ እና እያጓጓ የሚወርድበትን ሚስጥር አብረን በጉጉት እንከታተል!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?