እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ላማዎችና አልፓካዎች

መግለጫ

ጸሐፊ ኤሊስ ሪድ

ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ

መግቢያ

ውድ ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በደቡብ አሜሪካ ስለሚገኙት አስደናቂ የእርሻ እንስሳት በሰፊው እንማራለን። የፊታቸው ቅርጽ፣ ተፈጥሯዊ ጠባያቸው እንዲሁም የፀጉራቸው ወፍራምነትና ልስላሴ አንዱን እንስሳ ከሌላው በቀላሉ ለመለየት እንዴት እንደሚረዱን አብረን እንወቅ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?