ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ሉና ድመቷ
መግለጫ
ጸሐፊ ሊሴ ሙላርኪ
ትርጉም አቤኔዘር ጸጋዬ
መግቢያ
ሉና ድመቷ በሥራ ቦታዋ ላይ ሁልጊዜ የምትተኛ ትመስላለች። በዚህም የተነሳ፣ አንዳንድ ጓደኞቿ “ሰነፍ ነሽ!” እያሉ ይቆጧታል። በመጨረሻ ግን ጓደኞቿ ለምን በጣም እንደሚደክማት ይረዱታል።ሉና ለምን እንደደከማት ለማወቅ ታሪኩን አብረን እናንብብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


