እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ለማዳው ውሻ

መግለጫ

ጸሐፊ አላና ፕሮስት

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ይህ አዝናኝ ታሪክ ቶሚ የተባለ ትንሽ ልጅ የነበረበትን የውሻ ፍርሃት እንዴት በጀግንነት እንዳሸነፈ የሚተርክ ጣፋጭ መጽሐፍ ነው። እናቱ በዘየደችለት ብልሃት በመጠቀም ቀስ በቀስ ፍርሃቱን አጥፍቶ በደስታ ወደ ጓደኛው የልደት ድግስ እንዴት እንደሄደ አብረን እናነባለን። ኑ! እኛም እንደ ቶሚ ፍርሃታችንን ማሸነፍ እንዴት እንደምንችል ከዚህ ማራኪ ታሪክ እንማር።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?