ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ለማህበራዊ ስኬት የሚረዱ ክህሎቶች
መግለጫ
ጸሐፊ ሜግ ግሬቭ
ትርጉም ግሩም ቢቲማ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ጥሩ ፀባይ በማሳየት እንዴት አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት እና ጓደኝነታችሁንም ለረጅም ጊዜ ጠብቃችሁ ማቆየት እንደምትችሉ ትማራላችሁ። በተጨማሪም ከሰዎች ጋር በደስታ ለመግባባት የሚረዱንን አምስት ዋና ዋና ቁልፍ ሚስጥሮች አብረን እናያለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


