እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ሆስፒታል ውስጥ መስራት

መግለጫ

ጸሐፊ ፓም ሮዝንበርግ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ልጆች፣ በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ሆስፒታል ውስጥ ስለሚሰሩት የተለያዩና አስገራሚ ስራዎች አብረን እንማራለን! ከሚያክሙን ዶክተሮችና ደጋግ ነርሶች ጀምሮ፣ የህግ እና የሂሳብ ባለሙያዎች ጭምር ሆስፒታል ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ እናያለን። ኑ፣ ይህን አስደሳች የዕውቀት ጉዞ አብረን እንጀምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?