እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ሁለቱ ትናንሽ ወፎች

መግለጫ

ጸሐፊ ሜሪ ኔዌል ዴፓልማ

ትርጉም  አቤል ቴዎድሮስ

መግቢያ

ሁለቱ አንድ ላይ የተፈለፈሉ ትናንሽ ወፎች አንድ ቀን እጅግ አስደናቂ ነገር እስከተመለከቱባት ዕለት ድረስ አብረው እያደጉ ቆዩ። በዚያች ቀን የተመለከቱት አስደናቂ ነገር በመቶዎች የሚቆጠሩ ወፎች አንድ ላይ ሆነው በአንድ አቅጣጫ ሲበሩ ነበር።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?