እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ሀኪም እንስሳት

መግለጫ

ጸሐፊ  ጄኒ ፍሬትላንድ ቫንቮርስት

ትርጉም አቤኔዘር ጸጋዬ

መግቢያ

 አካሚ እንስሳት (Therapy Animals) የሰዎችን የስሜት ሁኔታ (Mood) በጣም የተሻለ እና ደስተኛ ያደርጋሉ። ልጆች መጽሐፍትን በደስታ እንዲያነቡ ያበረታታሉ። እንዲሁም ታማሚዎችን (Patients) በማቀፍ ልዩ ምቾት እንዲሰማቸው ያደርጋሉ። አንዳንድ ጊዜማ እነዚህ ውድ የቤት እንስሳት ሰዎችን በመርዳትና በማረጋጋት ረገድ ከሰዎች የበለጠ እጅግ በጣም ስኬታማ ሆነው እናገኛቸዋለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?