ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የአየር ሁኔታን የሚቀይረው ጭራቅ
መግለጫ
ጸሐፊ ስቲቭ ስሞልመን
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
የመንደሩ ነዋሪዎች የሚዘንበው ከባድ ዝናብ አሰልችቷቸዋል። የአየር ንብረት ጭራቅ እየተባለ የሚጠራውን አስፈሪ እንስሳ ለምነውት ፀሐይን እንዲመልስላቸው ወይም እንዲያወጣላቸው ቢፈልጉም ይህንን ለጭራቁ ደፍሮ የሚነግረው ማን ጀግና ይኖራል?
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


