እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የጊንጥ እና የጥቁር-መርዛማ ሸረሪት ግጥሚያ

መግለጫ

ጸሐፊ ካቲ ማካኔይ

ትርጉም እስክንድር ታምራት

መግቢያ

ልጆች፣ ጊንጦች እና ጥቁርመርዛማ ሸረሪቶች ሁለቱም በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም የሚፈሩ የሸረሪት አስተኔዎች (Arachnids) ናቸው። ምክንያቱም ሁለቱም ጠላቶቻቸውን በቀላሉ ሊገድል የሚችል ኃይለኛ መርዝ (Venom) በውስጣቸው ይዘዋል! እስኪ ታሪኩን ምን ያህል እንዳስታወሳችሁት ከመልመጃው አብረን እንይ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?