ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
በእርሻ ቦታ ላይ መሥራት
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም ዮናታን ድንበር
መግቢያ
ልጆች፣ ሰፋፊና ውብ በሆኑ የእርሻ ቦታዎች ውስጥ መሥራት ምን ዓይነት አስደሳች ስሜት የሚፈጥር ይመስላችኋል? በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ የሚያማምሩ እንስሳትና ለምለም ተክሎች ወደሚገኙበት የእርሻ ቦታ አብረን እንጓዛለን፤ እዚያ ውስጥ መሥራት ምን ያህል ድንቅ እንደሆነም እናያለን። ኑ፣ አብረን እናንብብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


