ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
በትምህርት ቤት ውስጥ መስራት
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም ዮናታን ድንበር
መግቢያ
ልጆች፣ ሁልጊዜ ጠዋት በደስታ ወደምትሄዱበት ትምህርት ቤት አብረን ብንጎበኝስ? በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ ትምህርት ቤታችንን የዕውቀት ገበታ ለማድረግ የሚሰሩ ደጋግ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። ትምህርት ቤት ውስጥ መሥራት ምን ያህል አስደሳች እንደሆነ ኑ አብረን እናንብብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


