እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

በኮምፒውተር ሽያጭ መደብር ውስጥ መስራት

መግለጫ

ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

በዙሪያችሁ ያሉትን መደርደሪያዎች ተመልከቱ! በሁሉም ቦታ ላይ የተለያዩ ኮምፒውተሮች (Computers) እና አዝናኝ መጫወቻዎች (Games) አሉ። ታዲያ የት ያላችሁ ይመስላችኋል? አዎ፣ በኮምፒውተር መሸጫ መደብር (Computer Store) ውስጥ ናችሁ! ኑ፣ ይህን አስደሳች ቦታ አብረን እንጎብኝ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?