እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

በባንክ ቤት ውስጥ መሥራት

መግለጫ

ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ትልልቅ ባንክ ቤት (Bank) ውስጥ መሥራት ምን ዓይነት ስሜት የሚፈጥር ይመስላችኋል? ባንክ የቆጠባችሁትን ገንዘብ (Money) በደንብ ጠብቆ የሚያስቀምጥላችሁ እና ስትፈልጉ ደግሞ አውጥታችሁ እንድትጠቀሙ የሚያደርግ በጣም አስተማማኝ ቦታ ነው! ኑ፣ ይህን ጠቃሚ ታሪክ አብረን እናንብብ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?