እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ቁስለኛው አንበሳ

መግለጫ

ጸሐፊ  ሱዛን ባርቸርስ

ትርጉም  ዳኒኤል ጎበዜ

መግቢያ

 አንዲት ምስኪን እና ደግ ልጅ፣ የርዳታ እጇን አጥብቆ የሚፈልግ አንድ ቆስሎ የሚያቃስት አንበሳ መንገድ ላይ ታገኛለች። ታዲያ ይህች ደግ ልጅ ለአንበሳው ያደረገችው ልባዊ እንክብካቤ እና ለራሷ የተሻለ ህይወት ለመኖር የነበራት ብሩህ ምኞት… ማንም ባላሰበው እና እጅግ በሚገርም መንገድ እንዴት እንደተገጣጠመ ይህ አስገራሚ ታሪክ ይነግረናል።

 

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?