እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ትንሿ የባህር ውስጥ ፍጥረት

መግለጫ

ጸሐፊ  ጆን ስታኘሌቶን

ትርጉም  ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ከዕለታት አንድ ቀን፣ አስደናቂ በሆነው ጥልቅ ባሕር ውስጥ አንዲት ትንሽዬ ሜርሜድ ከድንቅ ዛጎሏ ተፈልፍላ ወጣች። ይህች ውብ ሕፃን ከሌሎቹ የመንደሩ ልጆች ፍጹም የተለየች ነበረች። መልኳ ማራኪና ልዩ የሆነ ሐምራዊ ቀለም ነበረው።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?