ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ኩምባ እና ካምቢሊ
መግለጫ
ጸሐፊ ሳዛን ባርቸስ
ትርጉም፡ ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ልጆች፤ የመንደሩ ሰዎች በአንድ አስፈሪ አንበሳ ክፉኛ እየተሸበሩና እየፈሩ ነበር። በዚህ ጊዜ ካምቢሊ የተባለው ጀግና አዳኝ ሰዎቹን ለማዳን ሲል ይህንን አንበሳ አድኖ ለማጥፋት ቆረጠ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


