ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
አጥቢ እንስሳት የሚሮጡት እንዴት ነው?
መግለጫ
ጸሐፊ ኤማ ሀድልስተን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አጥቢ እንስሳት (Mammals) ምግባቸውን ለመያዝ ወይም ከአዳኞቻቸው ለማምለጥ የሚረዷቸውን ልዩ የአካል ክፍሎች ትማራላችሁ። በተጨማሪም እነዚህ እንስሳት በጣም በፍጥነት እንዲሮጡ የሚያደርጋቸውን ጉልበት (Energy) ከየት እንደሚያገኙ ታውቃላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


